ጥያቄ ለፕሮቴስታንት ወንድሞቼና እህቶቼ መፅሐፍ ቅዱስ እናነባለን ትላላችሁ ግን ኢየሱስን ከእግዚአብሔር ለይታችሁ የምታዩት ለምንድነው ? ነው ወይስ ኢየሱስ እግዚአብሔር እንደሆነ ታምናላችሁ ? ካመናችሁ ኢየሱስ ከማን ነው የሚማልልዳችሁ?
Oct 11, 2021Egziabher malet yalena yeneberew wedefitim yemminorew alfana omega yehonew fetariachin new. Eyesus yesu lij new. Rasu egziabher bilual eko...Besu des milegn yemiwedew lije new bilual
Oct 11, 2021