ሰለም ለእናተ ይሁን የእዚህ ቻናል ቤተሰቤች 21 አመቴ ነው ግን እስከዛሬ ምንም ንስሀ ገብቼ አላውቅም አሁን ንስሀ ልገባ አስቤለሁ አና ደግሞ የግለ ወሲብ ሱሰኛ ነኝ ግን ማቆም እፈልጋለሁ ይህን ሀጢያት ንስሀ ገብታችሁ የምታውቁ የተዋህዶ ወንድሞቼ እና እህቶቼ እንዴት ብዬ ነው ወደ መምህረ ንስሀዬ የምቀርበው ማለት ሀጢያቴን መዘርዘር ነወ ወይስ የግድ እያለቀስኩ መናገር አለብኝ ( እንባ ደረቅ ስለሆንኩ ነው ) እናደግሞ ይህ ሀሳቤ ተፈፅሞ ከህሊና ወቀሳ እወጣ ዘንድ ወልደ ዮሐንስ እያላችሁ በፀሎት አስቡኝ ወንድማችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
Oct 11, 2021ቁምነገሩ እምባህ ሳይሆን ፀፀትህ ነው እግዚአብሔር ልብህን ነው የሚያየው ደሞም ጎበዝ ነህ ለንሰሐ ቆርጠህ መነሳትህ ያስደስታል ያንተ አይነት ልብ ይስጠን ወንድሜ ይቅናህ
Oct 11, 2021