ሠላም እንዴት ናችሁ በጣም የምወደው ልጅ ነበር በጣም ተቀራረብን እና የወደደኝ ስለመሠለኝ አንድ ቀን ሳምኩት ከዛ ጓደኛ ሆንን ብዙ ሳይቆይ ግን ሁለታችንም ተስማምተን ተለያየን ከተለያየን በኋላ ከዚህ በፊት የሚወዳት ልጅ እንደነበረች እና በጣም እንደጎዳችው ከዛ በኋላ ሠው እንደማያምን እኔንም እንደማይወደኝ ሠማሁ, እሡ ግን ጓደኛ እንደነበረውም አልነገረኝም ነበር አሁን በየ ቀኑ ያወራኛል እንገናኝ እና እናውራ ይለኛል ምን ላድርግ
Oct 11, 2021Ere tey ye dedeb sra endaseri esu anchin miss aregesh malet banchi litekat yasebat lj endasebew slalhedechlet new enem endanchi neberku gen completely cutoff argewalew selamshn new metachiw degami ketewesh sew atehognim ene lengersh ke lemde like le kurale yeseteshewn eka melso mekebel beyiw eko yhe hoo😏
Oct 11, 2021