#art
ሰላም ሰላም የስነፅሁፍ ችሎታ እንዲኖረኝ ምን ማድረግ አለብኝ?? በተለይ በተለይ ደሞ የግጥም ችሎታ እንዲኖረኝ እፈልጋለሁ እና ምን ትመክሩኛላችሁ
Oct 11, 20214 engagements
ሰላም ሰላም የስነፅሁፍ ችሎታ እንዲኖረኝ ምን ማድረግ አለብኝ?? በተለይ በተለይ ደሞ የግጥም ችሎታ እንዲኖረኝ እፈልጋለሁ እና ምን ትመክሩኛላችሁ
Oct 11, 2021Read more and practice
Oct 11, 2021☘ወረቀት or phone ላይ አስፈረዋ ወዳጄ እኔም እንዳንተው ነኝ ግን በቃ ልክ ሙድ ውስጥ ስገባ መፃፍ እጀምራለሁ ሌላው ማዳበር እና እንዴት ሀሳብህን ማስቀመጥ መደርደር እንዳለብህ ከፈለክ የግጥም መድብሎችን አንብብ if u want more ask me👍
Oct 11, 2021hunitawochn bednbbb mayet example tfetro and manbeb manbeb getm
Oct 12, 2021ዋናው ፍላጎት ነው ከዛ መፅሀፍቶችን ማንበብ ከዛ ለመፃፍ መሞከር ነው ግን ጊዜ ይወስዳል
Oct 11, 2021