ሰላም ነው እንዴት ናቹ? ያው ባለፈው ግዚያት ብዙ ጥያቄ ስጠይቃቹ ነበር። እናም በጣም ይቅርታ ለብዙ ጥያቄዎቼ መልስ አግንቼ ነበር። እናም መልሶቹ በቃ already ሙሉ በሙሉ ሚያሳምኑ ነው። አላዋቂነቴ አሳፈረኝ። እናም በነዛ ግዚያት ውስጥ እግዚአብሔርን ሰድቢያለው ፤ ስዕለ አድኖ አቃጠልኩ ፤ በቃ ያልሰራሁት መጥፎ ነገር የለም። እና ልጠይቃቹ ምፈልገው ፥ ለነዚ ሃጥያቶቼ ምህረት ያደርጋል? መፅሀፍ ቅዱስ ለተሳደቡት ምህረት አይደረግም ይላል። የለም ያለ ራሱም ይጠፋል ይላል። እንዴት ነው ይቅርታ እንዲደረግልኝ ማደርገው?
Oct 10, 2021Asking 38Q is not a big deal bro 😂 trust me
Oct 11, 2021