hi everyone Urgent ነው ሳታነቡ እንዳታልፉ በፈጠራችሁ 🙏 ምን መሰላችሁ እኔ የአይምሮ ውስንነት (down syndrome) ያለበት ወንድም አለኝ እና ድሮ እቤት እንዳይውል ብለን የሆነ ትምህርት አስገብተነው ነበር እና በ corona ምክንያት አቆመ አሁን እዛው ትምህርት ቤት አይቀበሉንም ሌላ ቦታም አይቀበሉንም እና እሱ አሁን ሁሉም ሰው ሊገባ ስለሆነ እኔም እሄዳለው እያለ እየጓጓ ነው እኛ ደሞ ኖርማል ት/ት ስለማይቀበሉ አላስገባነውም አሁን የምጠይቃችሁ እንደሱ አይነት ልጆች የሚማሩበት የሚቀበሉን ት/ት ቤት የምታቁ ካላችሁ ንገሩኝ እባካችሁ 🙏🙏 አመሰግናለው
Oct 10, 2021Google Maps lay search sareg enezi metu...eski check these out. Good luck! http://nehemiah-autism.org/ http://nia-foundation.org/ https://championsinclusiveacademy.com/ https://www.flipperschool.com/
Oct 10, 2021