#religion
ሰላም ኦርቶዶክስ ወገን አንድ ጥያቄ ነበረኝ እኔ ምለው አንድ ሰው ምግብ በልቶ ቤተ-መቅደስ መግባት ይችላል እንዴ ? እና ደግሞ አያይዛቹ ህጉን በደንብ ብታብራሩልኝ ደስ ይለኛል 🙏
Oct 10, 20217 engagements
ሰላም ኦርቶዶክስ ወገን አንድ ጥያቄ ነበረኝ እኔ ምለው አንድ ሰው ምግብ በልቶ ቤተ-መቅደስ መግባት ይችላል እንዴ ? እና ደግሞ አያይዛቹ ህጉን በደንብ ብታብራሩልኝ ደስ ይለኛል 🙏
Oct 10, 2021ምግብ ተበልቶ ቤተመቅደስ መግባት አይቻልም ምክኒያቱም ደግሞ በቤተመቅደስ ያለው እውነተኛው እውነተኛው መብል የክርስቶስ ስጋ እና ደም ስለሆነ ነው።
Oct 11, 2021Ke kidase behuala new ateyayekih .... ke kidase behuala kehone beliyeh yaw tigebaleh ..... keza befit gin kehone belito megibat ayifekedim
Oct 11, 2021በልቶ ቤተመቅደስ መግባት አይፈቀድም
Oct 11, 2021