ለምንድነው ግን ሰው ሁሉ ዝምተኛ ስትሆን እንደፋራ የሚቆጥሩት ? እኔ እውነት ለመናገር ፀብ እፈራ ነበር አሁን ግን እንደ ፀብ የሚያስደስተኝ ነገር የለም እንደዛ የሆንኩት ቴኳንዶ በመግባቴ ነው አሁን ላይ ደግሞ ሰንበት ትምህርት ጀምሬያለሁ እና ዝምተኛ ለመሆን እየሞከርኩ በጣም እየተፈታተኑኝ እና ዝቅዝቅ እያደረጉኝ ያሉ ሰዎች አሉ ምን ታስባላችሁ ፀባዬን መልሼ ከሰንበት ብወጣ እና ቴኳንዶ ብገባ አይሻልም እኔ እንደዛ ነው የሚሰማኝ።
Oct 10, 2021Be urself bro forget the others
Oct 11, 2021