በኛ ማህበረሰብ አንድ ሰው ዘመድ አዝማዶቹን የሚረዳ እና የሚያግዝ ከሆነ ዘረኛ ነው ምናምን ይባላል። አንድ ሰው ዘረኛ ነው የሚባለው ምን ሲሆን ነው? እንደኔ እምነት ማንም ሌላን ሰው እስካላንቋሸሸ እስካልናቀ እና እስካልጎዳ ድረስ የራሱን ዘመድ ሆነ ብሄር እንደፈለገ ቢረዳ ቢያግዝ ለኔ ዘረኝነት አይመስለኝም። እናንተስ ምን ትላላቹ
Oct 10, 2021Merdatu menem zeregna liyasbelew aygebam mekorkorum endezaw gen extremely sele 1 beher becha or yesu sigoda choho y lelaw sigoda zem mil kehone yhe zeregna miyasbelew ymeselegnal.. Or y zeregnenet tergum bezum ygeban aymeselegnm
Oct 10, 2021