ሰላም ሰዎች ጥያቄ ነበረኝ መቀለድ አይቻልም እርዱኝ ልጁን የማቀው ቴሌግራም ለይ ነው እና በጣም ተላምደን እና ብዙ ወራት በቲጂ አስቆጥረን ነበር እና ስልክም በቀን 3 እንደዋወላለን እና ይህ ሆኖ ሳለ ጎደኛው መሆኑን ሳላቅ አንድ ቲጂ ላይ የማወራው ሰው ነበር እና በሂደት ልጁ ጓደኛው መሆኑን አወኩ በነገራችን ላይ ከጓደኛውም ጋር በ voice አወራለሁ እና እሱም ይሄን ነገር ያቃል እና አሁን እድረዱኝ የምፈልገው የመጀመሪያውልጅ ምን ይሁን ምን ሳላቀው ቲጂ ላይ ብሎክ አርጎኛል😥😔 አለ አይደል ሳታቁት ሳታዩት የመውደድ ስሜት ተሰምቷቹ አያቅም እና በጣም አዝኛለሁ ምን እደሆነ አላቅም ምን ላርግ ምክራችሁን ለግሱኝ እባካቹ እርዱኝ ልቤ ደምቷል😔😔😔😔😭😓
Oct 10, 2021😂😂 ይመቸዉ
Oct 10, 2021