ሰላም ብዙ ጊዜ #Politics ሲባል የሚሸሽ ቃል ቢሆንም የተለየ ጥያቄ ለመጠየቅ ነው። ባለፈው በተደረገው የCabinet ለውጥ ላይ በባለሥልጣን እና ኮሚሽን ዘርፍ መቀመጥ የሚችሉ ቦታዎችን ለምን አስፈለገ። ለምሳሌ፦ 1) የግብርና ሚኒስቴር፤ የእርሻ፣ እርባታና የአሳ ሃብትን በአጠቃላይ ይዞ እያለ "መስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር" መሰየሙ ለምን አስፈለገ? 2) የኛ ባህል እብዛኛው ይዘቱ ለቱሪዝም ሆኖ እያለ ባህልና ቱሪዝም የነበረውን ቢሮ ቱሪዝም በብቻ ገንጥሎ ባህልን ከስፖርት ሚኒስቴር ጋር ማድረጉ እውነት ከዛ የተሻለ ጠቃሚ ነው? 3)ሴቶች እና ህጻናት የነበረውን ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ መባሉ ለህጻናት ያለው ትኩረት ምን ያህል ይወስዳል?
Oct 09, 2021እኔ ብቻ ነኝ ይሄ ሁሉ ለውጥ አንደተደርገ ዛሬ የሰማውት 🤔😄
Oct 09, 2021