ብዙ ሰዎች መፅሐፍ አንብበው ከዛም በጣም ይመቻቸውና መፅሀፉ ውስጥ ያለ ግለሰብን ፀባይ፣ አመለካከት ወዘተ ለመምሰል ይሞክራሉ ስለዚህ መፅሃፍ ማለት ራስን ፈልጎ ራስን ከመሆን የሚያስጥል ነገር ሊሆን ይችላል ማለት ነው?
Oct 08, 2021የሆነ ቦታ ላይ እንዳነበብኩት ከሆነ አብዛኛው የሰው ልጅ መጽሐፍን ካነበበ በኋላ የመጻሐፉ አካል ላይ የተጻፉት ነገሮች ለተወሰኑት ቀናት "እውነት ነው/እውነት ሊሆን ይችላል" ብሎ ሊያስቡ እና ስለዛ daydream የማድረግ አባዜ በውስጡ ትዞራለች፥ ልብወለድ ወይም ኢልበወለድ ከሆነ ደሞ ዋናው ገፀ ባሕርይ የመጫወት ፀባይ ለተወሰኑ ጊዜያት ይንጸባረቅባቸዋል። እየቆየ በመጣ ቁጥር ግን ያ ስሜት እየመነመነ ይመጣል።
Oct 09, 2021