እልኸኛ ከሆነ አንድን ነገር ካስቸገረው እስኪሳካለት ድረስ የማይፋታ ማለት ነው ቂመኛ ከሆነ ግን ያጠቃውን ወይም የበደለውን ሰው መልሶ ብድሩን እስኪመልስ በውስጡ ሲብሰከሰክ የሚኖር ማለት ነው (ይሄኛው የመንፈስ ካንሰር ይባላል)
Oct 09, 2021እልኸኛ ከሆነ አንድን ነገር ካስቸገረው እስኪሳካለት ድረስ የማይፋታ ማለት ነው ቂመኛ ከሆነ ግን ያጠቃውን ወይም የበደለውን ሰው መልሶ ብድሩን እስኪመልስ በውስጡ ሲብሰከሰክ የሚኖር ማለት ነው (ይሄኛው የመንፈስ ካንሰር ይባላል)
Oct 09, 2021Kimegna esketemot ayfatahem elehegna demo negerun eskiyagegnew eskimot ayfatawem
Oct 09, 2021Thank god im not both
Oct 09, 2021ይለያያል ምክንያቱም ቂም መጥፎ ፀባይ ነው ለበቀል ያነሳሳል እልህ ግን ከሀይለኛ ከመሆን ይመስለኛል ከቂመኛ ሰው እልኸኛ ሰው አስር እጥፍ ይሻለኛል 🥰🥰
Oct 09, 2021ሰውን ሀይለኛ የሚያስብለው አንቺ ላይ ማድረስ በቻለው ጉዳት ልክ ነው ቂመኛ ሰው አስቦ አቅዶ ሲበቀልሽ እልኸኛ ሰውም እልህ ካስያዝሺው ነገር ጋር በደንብ ሰርቶበት ይበቀልሻል So what's the difference ?
Oct 09, 2021Kimegna bewustu yemiyz ilikegna gin hedo nidetun miweta yimeslegnal
Oct 10, 2021