ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ አበዊነ።
Oct 08, 2021ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ አበዊነ።
Oct 08, 2021በከመ ምህረትከ አምላክነ ወአኮ በከመ አበሳነ
Oct 08, 2021ኅሡ ወአስተብቁዑ ከመይምሐረነ እግዚአብሔር ወይሣሀል ላዕሌነ። እግዚአብሔር ይምረን ዘንድ በእኛም ላይ ይቅር ይል ዘንድ ለምኑ እሹ።
Oct 08, 2021ምሳሌያዊ አነጋገር በግእዝ ከፈለክ
Oct 08, 2021Weykune fekadke maletm endefekadeh anuregn
Oct 10, 2021ሞትሰ በእንተ ክርስቶስ የዐቢ እምኲሉ ሞት
Oct 10, 2021እግዚአብሔር ኪያኪ እመ ኢያትረፈ ለነ እምኮነ ከመ ሰዶም እምኮነ ዘይቤ ኢመጻእኩ እጸውዕ ጻድቃነ አላ ኃጥአነ ለንስሐ እግዚአብሔር አንቺን ባያስቀርልን ኖሮ እንደ ሰዶም በሆን ነበር ኃጢአተኞችን ለንስሐ እንጂ ጻድቃንን ልጠራ አልመጣሁም እንዳለ ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል ምስለ ወልድኪ ፍቁርኪ ኢየሱስ ክርስቶስ ከመ ትባርኪ ላዕሌነ! እግዚኦ ተሣሃላ ለሀገሪትነ ኢትዮጵያ።
Oct 09, 2021