sup guys እኔ ምለው መኖር ምርር ብሏቹ ያቃል በቃ አይምሮአቹ ሊያብድ ደርሶ 😭 እኔ ጭንቀት ምናምን የለብኝም ነበር አሁን አሁን ግን ዝም ብዬ እበሳጫለው የሆነ የጀመርኩት ኘሮሰስ አልሳካ ብሎኝ ማበዴ ነው በቃ ምን ላርግ እስኪ
Oct 08, 2021ሌላ ፕሮሰስ መጀመር ነዋ። ደሃ ተስፋ አይቆርጥም የሚባለውኮ ብዙ ሺህ ነገር ላይ ተስፋ ስለሚያደርግ እና አንዱ ላይ ሲቆርጥ ሌላ ደሞ ተስፋ ማይቆርጥበት ነገር ስላለው ነው... እርሶም ከኛ ቢማሩ መልካም ነው 😁
Oct 08, 2021