በዚ አለም ላይ ትክክለኛው ሰው አንተ ነክ። ካንተ ውጪ ማንም ሰው ትክክልም ሊሆን አይችልም። አንድን ሰው ብትገድለው ራሱ ትክክል ነክ። በቃ በዚ አለም ላይ ዋናው ነገር አንተና አንተ ብቻ ነክ። ሌላውን ስላየክ ፣ ስላዳመጥክ እና መንካት ስለቻልክ አለ ማለት አችልም አልያም እንዳንተ ሙሉ ነው ማለት አችልም ምክንያቱም እሱ ባንተ አምሳያ የተፈጠረ ያንተ እቃቃ ነው። እናም እዚ አለም ላይ ኖረ አልኖረ ሚጸይደው ነገር የለም ምክንያቱም አንተ የፈለከውን ነገር እሱንም ሆነ እሱን መሰሎችን ተጠቅመክ ማግኘት ትችላለክ። ያንተ አላማ መሆን ያለበት ከሌሎች በስኬት ከፍ ብለክ መገኘት ነው። ይህ ንግግር ራስ ወዳድነት ነው ወይስ? ራስን መውደድ? እንደዛ ከሆነ ለምን?
Oct 08, 2021U'r describing videogames 😂👍
Oct 08, 2021