#society
ሰላም ውዶች አንድ ጥያቄ አልኝ እሱም በቤተክርስቲያ ከርስቲያን ሰርዐት ሴት ድንግል ሳትሆን ወንዱ በድንግልናው መጋባት ይችላሉ ?ከቻሉ ስርዐቱን ብታሳውቁ? አመሰግናለሁ ።
Oct 08, 20215 engagements
ሰላም ውዶች አንድ ጥያቄ አልኝ እሱም በቤተክርስቲያ ከርስቲያን ሰርዐት ሴት ድንግል ሳትሆን ወንዱ በድንግልናው መጋባት ይችላሉ ?ከቻሉ ስርዐቱን ብታሳውቁ? አመሰግናለሁ ።
Oct 08, 2021ወንዱ ዲቁና ከሌለው (ዲያቆን ካልሆነ) ይቻላል። እሱ አክሊል ደፍቶ እሷ ደሞ ያለ አክሊል ወይም ደሞ ሁለታቸው አክሊል ሳይደፉ በቁርባን መጋባት ይችላሉ። ዲያቆን ከሆነ ግን ማግባት የሚችለው ከሌላ ወንድ ጋር ግብረሥጋ ከመፈጸም የተቆጠበች ሴት መሆን አለባት።
Oct 08, 2021Yichalal !! Neger Gn Esu Sireare Dingilna Kalew Aklil Yikedajal Esua Gn Sireate Dingl Kelelat Atadergm Aklilun..Neger Gn Be በቁርባን Megabat Yichlalu ✌️
Oct 08, 2021Megabat yechlalu Dnglena ke hult andu katu be serate kurban yhonal
Oct 08, 2021ደሞ ወንድ ድንግልናው ምኑ ነው? መቼስ ልቡ ካሎነ ነው እጂ😳
Oct 08, 2021Michal aymeslegnm, gn nesha abatachewn biyanagru yeshalal
Oct 09, 2021