absurd278
#other
አንዳንድ ሰዎች አይጥ በጣጣጣም(እንደኔ በጠጣም ነው ያላችው ያቺ ልጅ)-- ይፈራሉ፣ ሌሎቹም እባብ፣ ሌሎቹ ሸረሪት፣ ሌሎቹም እንቁራሪት..... ጥያቄዬ ለምንድነው እንዲህ አራቻው እስኪያመልጣቸው የሚፈረግጡት እኚህን ምስኪን ፍጡራን ሲያዩ? ግን ደግም ራሳቸውን አይፈሩም፣ ሁለት እግር፣ ሁለትም እጅ፣ ሁለት አይን፣ አፍንጫ ወዘተ ..ልክ እንደ ወይዘሮአይጥ ... ለምን?
Oct 07, 20217 engagements