የህይወትን ቃል ያሰማልን ማለት ነዉ። የህይወት ቃል የተባለው ደግሞ በመጨረሻው የፍርድ ቀን እግዚአብሔር ለጻድቃን የሚያሰማቸዉ ቃል ነዉ። ይሄን ቃል ያሰማህ ማለት ነው
Oct 08, 2021የህይወትን ቃል ያሰማልን ማለት ነዉ። የህይወት ቃል የተባለው ደግሞ በመጨረሻው የፍርድ ቀን እግዚአብሔር ለጻድቃን የሚያሰማቸዉ ቃል ነዉ። ይሄን ቃል ያሰማህ ማለት ነው
Oct 08, 2021🍀ለመጨመር ያክል በማቴዎስ ወንጌል ምዕ. 25:34 የሕይወቱን ቃል ታገኘዋለህ sis/bro
Oct 08, 2021Eyesus yefrd ken simeta Le tsadkan yeminegrachew Kal new.
Oct 08, 2021የህይወት ቃል ያሰማልን ማለት ነው ይኸውም ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በትንሳኤ ዘጉባኤ ሲመጣ ፃድቃንን " ኑ እናንተ የአባቴ ቡርካኖች( የተባረኩ) አለም ሳይፈጠር በፊት የተዘጋጀላችሁን መንግስተ ሰማያትን ውረሱ " ይላቸዋል ይሄ ነው ቃለ ህይወት ( የህይወት ቃል መስማት ማለት ) የሞት ቃልም አለ ለኃጢአን " እናንተ እርጉማን ከእኔ ወግዱ( ሂዱ ) ለሰይጣንና ለመልክተኞቹ ወደ ተዘጋጀው ወደ ዘላለም እሣት ግቡ " ይባላሉ
Oct 08, 2021Yefetarin kal yasemah,mengeste semayat yawreseh malet nw
Oct 08, 2021