Selam sewoch yene teyake sele lab nw excessive sweat betam yalebegnal eja eger ena face becha bezi mkniyat betam techeherku min ladreg
Oct 07, 2021🖲 በአንድ ሰው ቆዳ ላይ ከ 1.5 _1.8 ሚሊየን የሚደርሱ 3 አይነት ዝርያ ያላቸው የላብ አምራች እጢዎች ይገኛሉ 🖲 ብዛታቸው እንዲሁም የሚያመርቱት የላብ አይነት እና መጠን በሰውነት ክፍል ይወሰናል። 🖲 በተጓዳኝ በሽታ ምክንያት የመጣን ከልክ ያለፈ ላብ ማለብን ለተጓዳኝ በሽታው ህክምና በማድረግ ማስተካከል ይቻላል 🖲 ከተጓዳኝ በሽታ ውጪ የመጣ ከልክ ያለፈ ላብ፣ ለህክምና አስቸጋሪ ቢሆንም፣ ነገር ግን ራሱን የቻለ የህክምና አማራጮች አሉት ➡ እነዚህም 🌿 በሚቀባ እና በሚዋጥ መዳኒት 🌿 በነርቭ እና በቆዳ ላይ በሚደረግ ቀዶ ህክምና እና 🌿 እንዲሁም የቦቶክስ እና የማይክሮ ዌቭ ህክምና ይገኙበታል። 👉 በሚቀባ እና በሚዋጥ መልኩ የሚሰጡ የላብ ማጥፊያ መዳኒቶች ግዜያዊ ናቸው። 👉 በሚወሰዱበትም ግዜ ጥንቃቄ ያስፈልጋቸዋል። 👉 ለእግር ለእጅ እና ለብብት የምንጠቀማቸው ለላብ የሚሰጡ መዳኒቶች የተለያዩ ናቸው። 👉 ለእግር ላብ ፎረማልድሀይድ፣ ለብብት እና ለእጅ ደሞ አልሙኒየም ክሎራይድ ወይም ግላኮፓይሮኒየምን የሚይዙ ቅባቶች ወይም መጥረጊያዎች ናቸው። 👉👉👉 እነዚህ መዳኒቶች የጎንዮሽ ጉዳት ስላላቸው የሀኪም ትእዛዝ እና ክትትልን ይፈልጋሉ። https://vm.tiktok.com/ZMdXVPLRq/ እነዚህን መዳኒቶች የምትፈልጉ 👉0974163424 https://t.me/seifemed
Oct 08, 2021