Tegnto nber gn yetamemu ena yemotu sewoch siyasalmu mnm teamer alseram Gn ye chrstos signe yetamemu danu yemotu tensu
Oct 08, 2021Tegnto nber gn yetamemu ena yemotu sewoch siyasalmu mnm teamer alseram Gn ye chrstos signe yetamemu danu yemotu tensu
Oct 08, 2021አይደለም ምክንያቱም አይሁዶች ክርስቶስ የተሰቀለበትን መስቀል ነው ቆፍረው የቀበሩት እንዳውም እንዳይገኝ ሁሉም አይሁዳዊ ቆሻሻውን እዛላይ ነበር እየወሰደ የሚደፋው ከዚህም የተነሳ ተራራ ሆኖ ነበር ሀለተኛ ንግስት ኢሌኒ ዲመራ ደምራ የጨሰችው ጭስ በእግዚአብሔር ሀያልነት ጭሱ ወደሰማይ ከወጣ በኋላ ወደ መሬት እንደ ደጋን ቶስሮ ጠቆሟል አንድ አይሁዳዊም እንዱሁ ጠቆሟል
Oct 08, 2021ቅድስት እሌኒም ወደ ኢየሩሳሌም ሔደች እንደደረሰችም ስለ ክብረ መስቀል መረመረች ጠየቀች፡፡ ቦታውን የሚያስረዳት ግን አላገኘችም፡፡ አይሁድ የተቀበረበትን ቦታ ለማሳየት ባይፈልጉም በኋላ ባደረገችው ጥረት አረጋዊው ኪራኮስ የጎልጎታን ኮረብታ አመላከታት ዳሩ ግን ኪራኮስ ዘመኑ ከመርዘሙ ጋር ተያይዞ በአካባቢው ከነበሩት ከሦስቱ ተራሮች ውስጥ መስቀሉ የሚገኝበት የትኛው እንደሆነ ለይቶ ማወቅ አልቻለም፡፡ ንግሥት እሌኒ ከሦስቱ ተራሮች የቱ እንደሆነ ለመለየት በእግዚአብሔር መልአክ እርዳታ ደመራ አስደምራ ብዙ እጣንም በመጨመርና በማቃጠል ጸሎት ተያዘ፡፡ የእጣኑ ጢስ ወደ ሰማይ በመውጣት በቀጥታ ተመልሶ መስቀሉ ባለበት ተራራ ላይ በማረፍና በመስገድ መስቀሉ ያለበትን ትክክለኛ ስፍራ አመለከታት፡፡ ቅዱስ ያሬድም ጢሱ ሰገደ ብሎታል፡፡ ከዚያም መስከረም 16 ቀን ቁፋሮው እንዲጀመር አዘዘች፡፡ ሰባት ወር ያህል ከተቆፈረ በኋላ መጋቢት 10 ቀን ሦስት መስቀሎች በአንድነት ተገኙ፡፡የክብር ባለቤት ጌታችን የተሰቀለበት የትኛው እንደሆነ ለማወቅ ተቸገሩ፡: መስቀሎቹን ወስደው በሞተ ሰው በተራ ቢያስቀምጡ ጌታችን የተሰቀለበትና በዕለተ ዐርብ ተሰቅሎ የዋለበትና በደሙ መፍሰስ የተቀደሰው መሰቀል የሞተውን ሰው በማስነሣት በሠራው ተአምር ሌሎቹ ሁለቱ ታምራት ባለማድረጋቸው የጌታን መስቀል ለይቶ ማወቅ ተችሏል። ስለዚህ ከ ሶስቱ ወንበዴዎች የ አንዱ ሳይሆን የ ጌታችን የ መዳህኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ መስቀል ነው።
Oct 08, 2021#2ቱ temokirew dink teamir mesrat alchalum... Ye kristos meskel gin mus asnesitual, shiba tertirual, ayin abirtual, bizu bizu...✌️
Oct 08, 2021why is the cross needed when the Majestic... all powerful... High Priest... King of Kings ...Lord of Lords is ALIVE... Remember one thing... He is alive not dead... so the power to heal the sick ... to raise the dead... lies on the True Gospel of Jesus Christ and on his Majestic and wonderful Name in which powers and principalities of darkness can't resist. I want to direct you to the Majestic Lord who is alive... Let God of love and mercy open your heart to see the truth...
Oct 08, 2021😂are indet indeza asebk gn malet mn ateraterk🤔
Oct 08, 2021ere aydelem yewenbedewochu eko menem berhan alneberewem yegeta mesqel gen le ayn yemikebd berhan neberew
Oct 08, 2021አንተ መናፍቅ ቆይ አገኝካለው
Oct 08, 2021Arfh zm bleh emen atefelasf
Oct 08, 2021