ebakachu orthodoxawiyan guadegnaye emnetun likdebegn new lejtuan weduat liqeyrlat new liyawem sayamnebet lefeqer becha belo new ahun gen hiwetu teblashetual lejtua eskahun eshi alalchewem kalchew gen meqyru new ebakachu eskeza endet ladreg men badrg lejtuan resto wed emnetu limeles yechelal ene demo sel emnete beqi mibal ewqet yelegnem ... ebakachu sewoch negtive mels atsxugn bebotaw kalhonu mefred yekbdal yewdajenetachun beorthodoxawi serat mekrugn
Oct 07, 2021🍀" ዓይንህ ብታሰናክልህ አውጥተህ ከአንተ ጣላት፤ ሁለት ዓይን ኖሮህ ወደ ገሃነመ እሳት ከምትጣል ይልቅ አንዲት ዓይን ኖራህ ወደ ሕይወት መግባት ይሻልሃል።"(ማቴ. 18:9) 👍አንድ ዓይንህ የተባለችው ሚስት ወይም ፍቅረኛ ነው አባቶች ሊቃውንት ሲያመሳጥሩት እና ሚስትህ(ፍቅረኛህ) ብታሰናክልህ ወይም ፈጣሪን እንካድ ከቀደመቺይቱ ከጠባቢቱ መንገድ ከኖኽም ሐምር እንውጣ ብትልህ ካንተ አውጥተህ ጣላት በቶሎ ተፋታት ነው ትርጉሙ እና ለወንድም ነው ቃሉ ለሴት ብቻ አይደለም ለምን ሚስት ለባሏ ዓይኑ ነች ባልም ለሚስቱ ዓይኑ ነች አንድ አካል ናቸው ባጠቃላይ እናም እራስህን አድን ነው ጉዳዩ ተያይዞ ገሀነም ከመግባት ልክ እንደ ሎጥ እና 🍀ቢቻል ወደ መንገዷ ልጅቷን ቢያመጣት ደስተኛ ነኝ ካልሆነ ግን በቶሎ እንዲፋታት ንገሪው sis ተጨማሪ ምትፈልጊው ሀሳብ ካለ በሬ ክፍት ነው🙏
Oct 08, 2021