hi guys bewshet memal kebad ktat endalew tawkalachua aydel mister alemetebekm endezaw keza misterun endemawk ena endemalawk ergtegna aydelum yagetugn sewoch ena endemawk ena endemalawk miye karegagetkulachew negryachew endemilekugn kenegerugn ena alawkm biye bwash fetari mn ylegnal
Oct 07, 2021ጥያቄህን በጥያቄ ልመልስህ። 1- ካህን/ቄስ አይዋሽም 2- ካህን የቤተክርስቲያንን እና የምእመናኑን ምስጢር አይናገርም። እና ከዕለታት እንደ ቀን የሆነ ምእመን ኃጥያቱ ይሰረይለት ዘንድ ወደ ካህን ቀርቦ ሙሉ ኃጥያቱን ይናዘዛል፥ ያ ስወም በሰዎች ማስፈራርያ እና ለቤተሰቡ ሲል አንድ ትልቅ ሽማግሌን እንደገደለ ይነግሯቸዋል። ፖሊስ ደሞ ያ ሰው ተጠርጣሪ ስለነበረ የንሰሐ አባቱ ስለዚህ ያውቁ ይሆናል ብለው ስላሰቡ መጥተው ካህኑ (የንሰሐ አባቱን) ይጠይቁታል። ይህ ካህን ምን ያደርጋል? እውነቱን ይነግራቸዋል ወይስ ምስጢሩን ይደብቃቸዋል?
Oct 08, 2021