ምንም እኮ የለም.. መተንፈስ፣ መተኛት፣ መብላት፣ ማራት፣ .... ለምን ግንኙነቶች ተወሳሰቡ?-- ነው ጥያቄው እነዚህ ነገሮች ብቻ ከሆኑና ያሉት፣ ለምን ተወሳሰብን? ምን አልባት በ'ውሸት' ምክንያት... አለመግባባቶችን እንዴት እስከወዲያኛው ማራቅ እንችላለን? እንዴት ነው ልንተማመን የምንችልው እኛ ሰዎች?
Oct 07, 2021ምንድነዉ የምትቀባጥረዉ አራም
Oct 07, 2021ምንም እኮ የለም.. መተንፈስ፣ መተኛት፣ መብላት፣ ማራት፣ .... ለምን ግንኙነቶች ተወሳሰቡ?-- ነው ጥያቄው እነዚህ ነገሮች ብቻ ከሆኑና ያሉት፣ ለምን ተወሳሰብን? ምን አልባት በ'ውሸት' ምክንያት... አለመግባባቶችን እንዴት እስከወዲያኛው ማራቅ እንችላለን? እንዴት ነው ልንተማመን የምንችልው እኛ ሰዎች?
Oct 07, 2021ምንድነዉ የምትቀባጥረዉ አራም
Oct 07, 2021መልሶቹ ጥያቄዎችህ ውስጥ አሉ ግን ልፈትፍትኣ ከ እውቀት እምነት ማነስ እና ከ እውነት መደበቅ የተነሳ ግንኙነቶቻችን የተወሳሰቡ ይሆናሉ። ምንፈልገውን እና የሚያስፈልገንን ባለማወቃችን በሰዎች ላይ ይሁን በፈጣሪ ላይ እምነት መጣል ባለመቻላችን + ሳናቆርጥ በመዋሸታችን ምክንያት ግራ ተጋብተናል ለመተማመን እና ይሄንን ትብትብ ለመፍታት የመጀመሪያውን ርምጃ ራሳችን ማድረግ አለብን። ያናደደህ ሰው አለ?... ቀጥ ብለህ ሂድና አናደዳችሁኝ በል ፣ ላስቀየምከው ይቅርታ ጠይቅ or ንስሃ ግባ ምናምን... ብቻ ለአንድ ቀን ግልፅ ሁን 😁 ያስፈራል አይደል?... እኮ እኛም ፈርተን ነው ቀላሉን ነገር ውስብስብ ያደረግነው እልሃለሁ (ሴት ከሆንሽ በሴት አንቀፅ ይነበብ)
Oct 07, 2021🤔dear yet honesh nw yetsafshiw😅
Oct 07, 2021ሲኦል ውስጥ ☺️
Oct 07, 2021ሶዬ ከእንስሳ እንለያለን
Oct 07, 2021እንስሳ ደሞ ምንድነው ?
Oct 07, 2021ante ke sew gar endet engbaba new metlewa ene ezi kerase gar megbabat alchalkum
Oct 07, 2021የትኛውን ልመልሰ 🤔
Oct 07, 2021Alemgbabat litefa aychlm mknyatum hulum sew yetelyaye slehone different astesaseb,flagot...alew so be selamawi menged meftat nw michalew
Oct 07, 2021Andande endi nw wesebseb neger yemechenenal bexelku benaseb bewananet behiwet wesx yalut enezi nachew -alemegbabat kelele megbabaten anakewem so lixefa aychelem. -mayetamen sew mamen yekebdewal kidmiya rasachen lay enesra
Oct 07, 2021#business Big Discount ካርድ >>ባለ 500ውን በ425 >>1000 ውን በ 850 እንዲሁም Unlimited Interner package በቅናሽ መግዛት የሚፈልግ ካለ በ inbox or @G_O_JX አናግሩኝ
Oct 07, 2021Sifeter jemiro erasu be atenefafes, be ategnagnet, be abelal, even be asterarat yileyayal... sifeter jemiro wesebseb new ,... ante dirgitochen influence madreg techelaleh enji totally siltan yelehem!
Oct 07, 2021Sint ayinet አስተራራት አለ?!
Oct 07, 2021በቃ ህይወት ማለት በራሱ ይህ ነዉ:: Don't thing that much
Oct 07, 2021Ere bro yante suf erasu tewesasebebgn eko
Oct 08, 2021Mejemerya gn mabedhn emen keza gn fews aynorhm😄
Oct 07, 2021*Toilet🚽 thoughts *
Oct 07, 2021Endatem maybe by using law of attraction like mejemerya metame enditamenulen kefelegen like give and take
Oct 07, 2021Kingbob1...Ur confusing😕
Oct 07, 2021ቀጥታ መልሴን የማትመልሱ ሰዎች፣ እባካችሁ እዛው አራችሁን እያማጣችሁ ስደቡኝ ፕሊስ🙏
Oct 07, 2021maneh hirpa... maseb mibale negerem ale eshi..mn alebat anche ga kelele biye nw...
Oct 07, 2021Lk nesh yhe nuro wdnet😠
Oct 07, 2021Aram
Oct 07, 2021I don't think ur human ik humans r complex but ur thoughts are getting more than that esti hulet 7 moker bruh
Oct 07, 2021