ሰዎች ስላም ✌️ ዝም ብዬ በትንሹም ትልቁም ይከፋኛል እጨነቃለሁ ራሴን ደጋግሜ ስጠይቀው ምንም ፍላጎት የለኝም ለምንም ነገር....ምላርግ?
Oct 07, 2021Eraskn bsra busy arg myasdstkn ngr arg walk arg tselyi behymanotk ayzok bro
Oct 07, 2021ሰዎች ስላም ✌️ ዝም ብዬ በትንሹም ትልቁም ይከፋኛል እጨነቃለሁ ራሴን ደጋግሜ ስጠይቀው ምንም ፍላጎት የለኝም ለምንም ነገር....ምላርግ?
Oct 07, 2021Eraskn bsra busy arg myasdstkn ngr arg walk arg tselyi behymanotk ayzok bro
Oct 07, 2021The only answer for you is ትክክለኛውን ሀይማኖት ፈልገህ በዙ እስከ ጥጎ አምላክን ተገዛ የዛኔ እነ ውስጠሰላም እነ ደስታ እነ ስኬት እነ መረጋጋት እነ ሀሴት ሳትጠራቸው ቤትህ በራፍ ቆመው ታገኛቸዋለህ😊 #በእስልምና ሀይማኖት ውስጥ ደሞ አንተን ያጋጠመህ ችግር መፍትሄው እንደዚህ #ቁልጭ ባለ መንገድ ተብራርቱዋል👇👇 ⇛በልብ ውስጥ #ዚክር ወይም ፈጣሪን ማውሳት ካልሆነ በስተቀር ሌላ ነገር የማይዘጋት ቀዳዳ አለች። ዚክር ካልሆነ በስተቀር ሌላ የማያለዝባት #ድርቀትም አለች።" ⇛ቡኻሪ በዘገቡት ሀዲስ፦ አላህ ሱ.ወ እንዲህ ብሏል "እኔ ባሪያዬ ባሰበኝ ቦታ ነኝ። #ባስታወሰኝ ጊዜ አብሬው አለሁ። ለብቻው ካወሳኝ ለብቻዬ አወሳዋለሁ። #በሰዎች መካከል ካወሳኝም ከእነሱ በተሻሉ ቡድኖች አወሳዋለው። ወደ እኔ ስንዝር ያህል ሲቀርብ እኔ ወደሱ የክንድ ያህል እቀርበዋል። ⇛ከቁርዐን መቅራት ጊዜ ሊጠፍበት የሚገባ ታላቅ ነገር ቢኖር አላህን ማውሳት (ዚክር) ነው። 《የዚክር (ፈጣሪን የማውሳት )ጥቅሞች》 ⇛ከአሏህ ዘንድ ውዴታን፤ ቅርበትን፤እሱን መጠባበቅና መፍራትን፣ ወደሱ መመለስን ያወርሳል። ⇛አሏህን ለመታዘዝም ይረዳል ⇛አሏህን ማስታወስ ነፍስያ እና ሸይጧን ላይ ድል መቀዳጃ ትልቅ በር ነዉ፡፡ ⇛ወደ አሏህ ሱብሃነሁ ወተአላ መዳረሻ መንገድ ነዉ፡፡ ⇛አሏህ ሱብሃነሁ ወተዓላ የዚክርን በር የከፈተለት ሰዉ የሁሉንም የኸይር በሮች አግኝቷል፡፡ ⇛የዚክር በር የተዘጋበት ሰው የኸይር በሮች ተዘግተውበታል፡፡ ⇛ዚክርን አሏህ ሱብሃነሁ ወተዓላ ያገራለት ሰው ኢባዳዎች ሁሉ ይገሩለታል ፡፡ ⇛ዚክር የከበደው ሰው ከዚክር የሰነፈ ሰው ከኢባዳወችም ይሰንፋል፡፡ ⇛ዚክርን ማብዛት ሸይጧንን ከሰው ልጇች ያርቃል፡፡ ⇛አሏህን ሱብሃነሁ ወተዓላ ያስደስታል። 👇👇👇👇 ⇛የአዱንያን(የምድር) #ጭንቀት ያስወግዳል፡፡ ⇛በልብ ውስጥ #ደስታን😗 ይፈጥራል፡፡ ⇛የደረቁ #ቀልቦችን ያረጥባል፡፡ ⇛ብዙ ወንጀሎች(ሀጢያት)ያራግፋል፡፡ ⇛ብቸኝነትን ያስወግዳል ፡፡ ⇛ከአሏህ (ሱብሃነሁ ወተዓላ) ቅጣትም ይጠብቃል፡፡ ⇛እንዲሁም ዚክር የሚያበዛ ሰው ከሙናፊቅነት ይድናል፡፡ ⇛ከቂያማ ቀን ከመፀፀት እና ከመቆጨት ያድናል፡፡ ⇛ጀነት ላይ የሰው ልጆች አትክልት እና ፍራፍሬ የሚያገኙትም በአዱንያ በማያደርጉት #ዚክር ልክ ነው፡፡ ⇛ #የህሊና_እረፍትን ይሰጣል፡፡ ⇛የአላህ ራህመት ይወርድበታል፡፡ ⇛መላኢኮች ዙሪያውን ይከቡታል፡፡ ⇛በአዱኒያ ዚክር ለሚያበዛ ሰው አሏህ ግንባሩ ላይ ኑርን(ብርሀን) ይሰጠዋል፡ ⇛ቀብር ጨለማ ቤት ላይ አሏህ ብርሀንን ይፈጥርለታል፡፡ ⇛የቂያማ ቀንም በአዱኒያ ያደርገው የነበረው ዚክር ሲራጥን በሰላም እንዲሻገር ያደርገዋል፡፡ ፊቱም ያበራል ☞ረሱል (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:- ⇛አሏህን የሚያስታውስ በህይወት እንዳለ ሰው ነው፡፡ ⇛የሞተ ማለት ደግሞ አሏህን የማያስታውስ ነው ብለዋል፡፡ ⇛ዚክር ማለት አላህን መፍራትና ማስታወስ ነዉ፡፡ ⇛ዚክር ከተውሂድ ይጀምራል፡፡ ⇛አሏህን የሚያስታውስ ሰው የአሏህን ሱብሃነሁ ወተዓላ ብቸኝነት ሊያወቅ እና ከሁሉም ጉድለት ሊያጠራው ይገባል፡፡ ⇛ሱብሃን አሏህ ፣ ላኢላሀ ኢለሏህ እያለ በአሏህ ላይ ሚያጋራ ከሆነ ጥቅም የለውም፡፡ ⇛አሏህን ማስታወስ በምላስ ብቻ መሆን የለበትም፡፡ በቀልብም ሊሆን ይገባል፡፡ አሏህን ከሚፈሩ እና ከሚያስታውሱት የአሏህ ባሪያዎች ያድርገን!!
Oct 12, 2021Simeslegn some kind of emotional breakdown lay neh Hlm aleh ,mtwedew family member ale a focus on ur dream ,try to make Pp that u love happy ,in short make ur self usefull
Oct 07, 2021Yhewlh smetocheh endikotateruh atfkedlachew. Mangawm mastawes mafelgachew negerochn endtastaws kemiyareguh negeroch erasehn aglel. Miyasdesthn neger arg. Kmnm belay gn tsely i know kezih ga mn yagenagewal ltl tchlaleh neger gn wede egzabher bekerebk kutr kendezi aynet smet tewetaleh adiss sew yehonk yahl new misemah enem endante neberku ahun lante yalkuhn kareku behuhala hiwote telewtual. Ayzon wendme hulum yalfal
Oct 08, 2021Same here bro 😔😔 but am not teenage
Oct 07, 2021Teenage ውስጥ ነህ?
Oct 07, 2021