Anouymous485
#technology
ሰላም የሚደውልልኝ ሰው true caller የማይጠቀም ከሆነ ስለእርሱ info/location አይነግረኝም እንዴ? ስለ true caller ስላልገባኝ ነው አስረዱኝ ስለ ትብብራቹ አመሰግናለሁ
Oct 07, 20218 engagements
ሰላም የሚደውልልኝ ሰው true caller የማይጠቀም ከሆነ ስለእርሱ info/location አይነግረኝም እንዴ? ስለ true caller ስላልገባኝ ነው አስረዱኝ ስለ ትብብራቹ አመሰግናለሁ
Oct 07, 2021ትሩ ኮለር ሰው ላይ ከተመዘገበው ስም ወስዶ እንጂ አንተ ከያዝከው ስልክ ዳይሬክት አይመዘግብም አንሌስ የራስህን ስልክ ራስህ ከመዘገብከው
Oct 07, 2021ሌላ truecaller የሚጠቀም ሰው የሱን ስልክ save ካደረገው info ማግኘት ትችላለክ
Oct 07, 2021Ynegrkal bro gn internet acsess stagen new info update miyadergew
Oct 08, 2021ሌላ ሰው የሱን ስም ሴቭ ያረገበትን ስም ብቻ ነው ማወቅ ምትቺው
Oct 07, 2021