#personal
ሰላም አንዱን YouTube ቻናሌን ወደ ዜና ቻናል መቀየር ፈልጌ ነበር ግን ዜና የማቅረብ ችሎታ ብዙም የለኝም እና እንዴት አሪፍ የዜና አቀራረብ ማምጣት እንደምችልና እንዲሁም ፈጣንና ተዐማኒ መረጃዎችን ከየት ማግኘት እችላለው?
Oct 07, 20214 engagements
ሰላም አንዱን YouTube ቻናሌን ወደ ዜና ቻናል መቀየር ፈልጌ ነበር ግን ዜና የማቅረብ ችሎታ ብዙም የለኝም እና እንዴት አሪፍ የዜና አቀራረብ ማምጣት እንደምችልና እንዲሁም ፈጣንና ተዐማኒ መረጃዎችን ከየት ማግኘት እችላለው?
Oct 07, 2021Abt the information mahiberesebun መቀየሩን ደሞ በድምፅ ብቻ አርገው malet record yarekachewn ye sewoch mskrnet asdegfeh plus inezan mimeleketu photowoch argeh with out yante msl makreb tchilaleh
Oct 07, 2021Wede mitchilew ngr enji hizbu wede minedabet atihid... mikniyatum lela ken degmo yhe hizb wede lela ngr yinedal... So erasihin hun... yane anten ymiwedu sewoch be antenetih minim bisera aytewuhim...✌️
Oct 07, 2021ስለ መረጃው ባላቅም ለ ችሎታው ግን የ ዜና ቪድዬ እይ ከዛ ያየከውን ጽፈክ አንብእበው ...እራስክን ካየሀው ጋር አነጻጽር
Oct 07, 2021ወሬ ሚያቀርብ መች አጣን ሃገር ምድሩ እንዳለ ወሬ አቅራቢ አይደል እንዴ 🙄
Oct 07, 2021