Ebakachu passport baschekuay endaweta teteyke..processun alakm pls..Ena yets nw mimolaw🙏
Oct 07, 2021የሚስፈልገውን ዶክመንት ካሟላህ በኋላ ለምን በአስቸኳይ እንደፈለክ የሚያሳይ ወረቀትም ያዝ ለምሳሌ Acceptance letter , (ለህክምና ከሆነ ከሆስፒታሉ ደብዳቤ ያዝ)
Oct 07, 2021Ebakachu passport baschekuay endaweta teteyke..processun alakm pls..Ena yets nw mimolaw🙏
Oct 07, 2021የሚስፈልገውን ዶክመንት ካሟላህ በኋላ ለምን በአስቸኳይ እንደፈለክ የሚያሳይ ወረቀትም ያዝ ለምሳሌ Acceptance letter , (ለህክምና ከሆነ ከሆስፒታሉ ደብዳቤ ያዝ)
Oct 07, 2021le scholarship kehone acceptance letter yezeke mehede alebek becha endeza neger
Oct 07, 2021ፓስፖርት ለምታወጡ ፦ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የኢሚግሬሽን ዜግነት እና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ የፓስፖርት አገልግሎትን ተገልጋዬች ባሉበት ቦታ ሆነው በኦንላየን ምዝገባ አገልግሎት እየሰጠ መሆኑን አስታውሷል። ተገልግላዮች በማንኛው አካባቢ ባለና ኢንተርኔት አገልግሎት ባለበት የሞባይል ስልክ ወይም ኮምፒዩተር ላይ በመጠቀም www.ethiopianpassportservices.gov.et የሚለውን ሊንክ ተከትለው በእራሳቸው ወይንም በሌላ ቅርብ የቤተሰብ አባል ወይም በጓደኛ እንዲሞሉላቸው ማድረግ ቀጠሮ መያዝ ይችላሉ፡፡ ክፍያው የሚፈፀመውም በባንክ አማካኝነት ስለሆነ ቀጠሮ ለመያዝ ወደኤጀንሲው ቢሮ ተገልጋዩ በአካል መምጣት አይጠበቅበትም። የ "ኦንላየን አገልግሎት እንሰጣለን" በማለት በኤጀንሲው ዙሪያ ያሉና የክፍያ አገልግሎት ያለአግባብ የሚጨምሩ ፣ የተገልጋዩን መረጃ በጥራት የማይሞሉ፣ የተገልጋዩን ሳይሆን የራሳቸውን ስልክ ቁጥር በተገልጋዩ መረጃ ላይ በመፃፍ ለተገልጋዩ ተገቢው የፅሁፍ መልእክት እንዳይደርሰው የሚያደርጉ ፣ እንደልደት ምስክር ወረቀትና የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ያሉ አስፈላጊ መረጃዎችን በማጓደል ተጨማሪ ክፍያ የሚያስከፍሉ፣ የተጭበረበረ እና በሚመለከተው አካል ያልተረጋገጠ የልደት ሰርተፍኬት ከሚያቀርቡ ህገወጥ ደላሎች ስላሉ ተገልጋዩ እራሱን እንዲጠብቅ ኤጀንሲው አሳስቧል። @tikvahethiopia @tikvahethiopiaBOT
Oct 07, 2021Chik lemejenjen mn bye ljemr
Oct 07, 2021