#health
እንደድንገት ራሴን እና ትኩሳት አመመኝ እና ታይፎይድ ስላለብኝ እሱ ይሆናል ብዬ ጤና ጥበቃ ስሄድ Cov 19 ተባለና ተመረመርኩ እና አለብክ አሉኝ እና የኔ ጥያቄ ምርመራው በ 10 ደቂቃ ይደርሳል ወይ እና ምን ባረግ ይሻለኛል አመሰግናለሁ 🙏
Oct 07, 202111 engagements
እንደድንገት ራሴን እና ትኩሳት አመመኝ እና ታይፎይድ ስላለብኝ እሱ ይሆናል ብዬ ጤና ጥበቃ ስሄድ Cov 19 ተባለና ተመረመርኩ እና አለብክ አሉኝ እና የኔ ጥያቄ ምርመራው በ 10 ደቂቃ ይደርሳል ወይ እና ምን ባረግ ይሻለኛል አመሰግናለሁ 🙏
Oct 07, 2021Lebeteseb agbabteh tenager ena mttekembachew ekawochn eteb like birchko mnamn ena afnchahn ena afhn nekteh lela neger atnka rashnm agll
Oct 07, 2021ende be 10 dekika wust eko wutetu aydersm
Oct 07, 2021be afnchaye bcha regm ngr ketetubg 10 min tebk alug ena 10 dekika simola shed posetive alug
Oct 07, 2021ራስህን አግልል
Oct 07, 2021Brother covidd be telegram ayegabamaaa😐😆
Oct 07, 2021