ሰላም ቤተሰቦች መንፈሱ ነኝ እስኪ ጥያቄ ነበረኝ እናም በትዳር ውስጥ ልጅ ግዴታ ነው እንዴ? እናም እኔ አሁን እዚህ ግራ የተጋባ አለም ውስጥ ባልፈጠር መርጥ ነበር ግን በምርጫ ሚሆን አደለም ግን ደሞ ልጅ ወልጄ ይሄን ክፋ አለም ውስጥ አላስገባውም ክሱ ብዬ አምንናለው። ምን ትላላችሁ???
Oct 07, 2021እድሜህ ሲጨምርም ይሄው የሚሆን ከሆነ አስተሳሰብህ ፍቅረኛ ባትይዝ እንዲሁም ባታገባ ይመረጣል ምክንያቱም እንስቶች ብዙዎቹ ልጅ መውለድ ተቀዳሚ ግባቸው ስለሚያደርጉ ያንን ምኞቷን ሆልድ ታደርግባታለህ ስለዚህ ወይ ፍሊፕ ማድረግ አለብህ አለዛ እድሜዋን ማባከን የለብህም ብቻህን መኖር ግድ ይልሃል ዛትዝ ዘ ሪያሊቲ
Oct 07, 2021