Selam beyalwe bestsboch teyakeye ahun next week Monday lay class ejemeralewe ye grade 10 temari nege eskahun academicaly mekakelga temari nege ena betam stress,ena lemenager ferehate albege ena endet esun matfate echelalewe? Ke sewoch gar bezum alegebabam malet kekerbuge gen teru sew nege gen ene sewochn mekrebe alcelem ena please erduge akeme belay selhone new temherte lays endet gobeze mehon echelalewe erduge🙏 betam ameaegnalewe
Oct 07, 2021🍀me also እዳንተ/ቺ ነበርኩኝ ግን እራሴን አሳምኜ እሱን ፀባዬን ቀይሬዋለሁ እና ምመክርህ መጀመሪያ እራስን የማሳመን ጉዳይ ነው ምንም ሚያስፈራ ነገር የለም they are just like u ሰው ናቸው አዳዲስ ሰው ጋር ባገኘኸው የኑሮ አጋጣሚ ለመተዋወቅ ለመግባባት ሞክር ከዛ ፍርሀትህ እየጠፍ ይሄዳል & be confident man ወጣ ወጣ ስትል ፀዳ ብለህ ውጣ እራስህን ጠብቅ do exercises ጀሶችህን ደሞ በዛ ለማረግ ሞክር ብዙ ሰው ጋር ጊዜ ባሳለፍ ቁጥር ፍርሀትህ እየጠፍ ይሄዳል በቃ ነገርችን ቀለል አርግ ☘ጎበዝ ለመሆን ደግሞ መጀመሪያ ማወቅ ያለብህ አይምሮን የማሰራት ጉዳይ ነው እንጂ ሁሉም ሰው ጎበዝ እንደሆነ ነው እናም ላንተ ሙድ የሚሆን የአጠናን ስልት ቀይስ፥high grade መስራት ከፈለክ exam ተኮር አይነት የንባብ ስልት ተጠቀም፥ከብዙ ሀሳቦች ጭማቂውን ለመያዝ ሞክር(take short note)፥ለexam ስታነብ ደግሞ ብዙ ነገር refer ከምታረግ የተማርከውን ደብተርህ ላይ የፃፍከውን በደንብ ማንበብ፥የአስተማሪህን የፈተና አወጣጥ መረዳት ይህ ወሳኝ ነው sis/bro i hope u will do it👍
Oct 07, 2021