absurd278
#religion
ሌላ ብሔር ሆኖ ዋቄፈታን መቀላቀል ይቻላል? ስለ ዋቄፈታ የተፃፈ መፅሃፍ አለ?-- the title please🙏
Oct 06, 20217 engagements
ሌላ ብሔር ሆኖ ዋቄፈታን መቀላቀል ይቻላል? ስለ ዋቄፈታ የተፃፈ መፅሃፍ አለ?-- the title please🙏
Oct 06, 2021ዋቄፈታ ከብሔር ጋር ምንም አይገናኝም ብዙ ነጮች እና አንዳንድ አፍሪካዊያን ጭምር የሚከተሉት እምነት ነዉ ስለ ዋቄፈታ የተፃፉ ብዙ መፅሐፍት አሉ ርዕሳቸዉን ባላውቅም ከፃፉት ሰዎች መካከል ፕሮፌሰር አሰፋ ጀለታ, ዶ/ር አስናቀ ኢርኮ, ዶ/ር ገመቹ መገርሳ እና ማሞ ገዳ በስፋት ስለ ዋቄፈታ ፅፈዋል
Oct 07, 2021አመሰግናለሁ ብሮ🙏
Oct 07, 202121 ክፈለ ዘመን ግንድ እና ወንዝ ለምልክ ትላለህ አረ ያሳፍራል 🤔
Oct 07, 2021Wakefeta baed ameleko adelem ende???lmn join tadergalek/sh😳😳😳😳😳🤯
Oct 07, 2021😂😂😂የሌላ ብሔር ተወላጅ ከሆንክ አይቻልም ምክንያቱም ጋሎች(ኦሮሞ) ብቻ ናቸው ዛፍ እና ሳር ወንዝ ላይ የተደበቀ ሴጣን የሚታያቸው እናም እሱን እንዲያመልኩ የሚያደርግ ጠባብ ጭንቅላት ያላቸው ሲቀጥል ደሞ የፊንፊኔ ኬኛው አንሶ ዋቄፈታ ኬኛ ልታስብልብን ነው እንዴ ?😂
Oct 07, 2021