ሳይንስ፣ ሃይማኖት፣ ባህል ምናምን የሚሉትን አንዴ ርሱ። ልሎቹንም ፍጡራን። ከዛ ራሳችሁን እዩት። ቆይ 'ሰው' የተባለው ፍጡር አያስቃችሁም?-- ሚገማ አር ማራቱ፣ በሴት ምክንያት በየቀኑ መደባደቡ፣ ወረቀት 'ገንዘብ' እያለ አምሳያውን ማሰቃየቱ፣ 'ፊልም' እያለ 'ፊልም ላይ ሌላ ፊልም' መስራቱ፣ ህፃን እያለ 'የኔ ነው፣😡 የኔን ነው😭' እያለ ማልቀሱ፣ ፍቅር ስይዘው ማበዱ፣ ...... ኸረ ብዙ ብዙ😥 እንዲሁ ያለ ኤክስፕላኔሽን፣ ምንዶነን ነው የምትሉት? ደንግጣችሁስ ታውቃላችሁ 'ሰው'በመሆናችሁ?
Oct 06, 2021😂😂😂 here what i can do is just laughing😂
Oct 07, 2021