Hulem sele set nw masebw ena betam ye sewoch attention efelgalew sewoch Selene endiwaru beka temert bet west fame mehon efelgalew . Be setoch ena belela ngr obsessed hoge tmeherten memar alechalkum plus entrance tefetag ng ena plss solution kalachu
Oct 06, 2021🍀solutionኑ እኮ አንተ ጋ ነው ወዳጄ ብዙ ጊዜ school life ፊልሞችን ትኮመኩሚያለሽ እንዴ? እኑሱ አይምሮዋችን ውስጥ ይቀረፁና በምናብ እንድነጉድ ያደርጉናል ለዛ ነው የጠየኩህ anyways ትምሕርትህ ላይ አተኩር rlnship ቀስ ብሎ ይደርሳል ሁሉም በጊዜው ነው ውብ የሚሆነውና እና አዋዋልህ አስተካክል እንደዚህ አይነቶ talk ካለበት group እራስህን አርቅ ስንት life አለ እኮ አዳዲስ ሰው ተዋወቂና ፈታ በይ ልምን በማይሆን ነገር ጊዜህን ታጠፋለህ ለምሴሌ trip ምናም መውጣት የተለያዩ መዝናኛ ቦታዎች መሄድ ደሞ ተፈታኝ አይደለህ ቁጭ ብለህ ስልክህ ጋር ያለህ time ቆርጠህ attention ለችከላ የምሰጥበት time ነው i think u gona left one month ምናምን so forget everything ተምሕርት ትምሕርት የሚሸት ቦታ ላይ ሁን ወዳጄ በ🕚ኛው ሰአትማ እንዳትበላ👍
Oct 07, 2021