#relationships
የብር ሀብል ከስንት እስከ ስንት አገኛለሁ??? ለፍቅረኛየ ስጦታ ልሰጣት አስቤ ነበር
Oct 06, 20214 engagements
የብር ሀብል ከስንት እስከ ስንት አገኛለሁ??? ለፍቅረኛየ ስጦታ ልሰጣት አስቤ ነበር
Oct 06, 2021Geziche alakm gn 100birr per gram sibal semche neber
Oct 06, 2021ከ350 እስከ 700 እንደ ግራሙና ዲዛይኑ ሊጨምርም ይችላል
Oct 06, 2021ከ፪ ወር በፊት ገዝቼ ነበር መስቀል ያለው እና 1000 birr neber yegezahut.
Oct 07, 2021From 250 - 700 ende gramu 1 gr 100 br (average) Am silver and gold seller
Oct 08, 2021