#beauty
Hi ሜክአፕ መማር ፈልጌ ነበር እና እኔ የጠየኩት ቦታ 40ሺ ምናምን አሉኝ ሌላ እናንተ የተማራቹበት ወይም የምታቁት አሪፍ ቦታ ሆኖ በጣም ውድ ያልሆነ ካለ ንገሩኝ እና ለመማር ያሰባችሁ ካላችሁ አብረን ብንመዘገብ ደስ ይለኛል 🤗
Oct 06, 20214 engagements
Hi ሜክአፕ መማር ፈልጌ ነበር እና እኔ የጠየኩት ቦታ 40ሺ ምናምን አሉኝ ሌላ እናንተ የተማራቹበት ወይም የምታቁት አሪፍ ቦታ ሆኖ በጣም ውድ ያልሆነ ካለ ንገሩኝ እና ለመማር ያሰባችሁ ካላችሁ አብረን ብንመዘገብ ደስ ይለኛል 🤗
Oct 06, 2021ኧረ ተወን እንጠቀም ከፈጣሪ ታገኘዋለህ😁😁😁
Oct 07, 2021What I see on tv ... Hewan ...
Oct 07, 2021hewan 7k nw
Oct 09, 2021👇🔞🔞👇
Oct 07, 2021