#technology
ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ ከ ቴሌ ስልክ ልገዛ አስቤ ነበረ እና እናንተ ስልክ ስትገዙ ስለ ስልኩ ምን ተመልክታችው ነው ምርጥ ስልክ ነው ብላችው የምትገዙት እስኪ ንገሩኝ Ram ስንት ሲሆን ነው ጥሩ የሚባለው Memory ስንት ሲሆን ነው ጥሩ የምንለው Camera ውስ ጥራቱ ስንት ሲሆን ነው ሀሪፍ የሚባለው እባካችሁ ተባበሩኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Oct 06, 20219 engagements