#relationships
ሰላም እንዴት ናቸዉ ዛሬ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ፍቅረኛ አለችኝ አፈቅራታለው ታፈቅረኛለች የፍቅር ጥያቄ ብዙ ጊዜ ጠይቄያት እምቢ ብላኝ ብዙ ጊዜ መልስዋ እኔ እንደ ወንድሜና ጉዋደኛ ነው እንጂ በፍቅር አላስብክም ትለኝ ነበር ከአንድ አመት በላይ ቀጠለ በዚህ ሁኔታ ከጊዜ በዋላ ግን ለኔ የፍቅር ስሜት እንዳላት ተረዳች ከዛም እንደ ምታፈቅረ በኔ ውስጥ ያለው ስሜት በርስዋ ውስጥ እንዳለ በቴክስት ነገረችኝ እኔም እሺ ብዬ ተቀበልካት አሁን ምላቹ ባካል ስንገናኝ ግን ኖርማል ትሆናለች የፍቅር ስሜት አላያባት እንደ ፍቅረኛሞች ሳይሆን ልክ እንደ ቀድሞ ጉዋደኝነታችን ነው ምናወራው በጣም ነው ነገሩ የጨነቀኝ በዛም ላይ የነሱን ቤት ተከራይቼ ነው ምሰራው ይም ደሞ የራሱ ጫና አለው እና ጉዋደኞቼ ምን አርግ ትሉኛላችው 🗣🗣👂👂
Oct 06, 20213 engagements