Guys አንድ የበጎ አድራጎት ድርጅት አባል ነኝ።ድርጅታችን ምንም ቋሚ ገንዘብ የሚያገኝበት መንገድ የለም። እና እንዴት ድርጅታችን ቋሚ ገንዘብ እንዲያገኝ ማድረግ እችላለሁ???
Oct 06, 2021በዛ ያላቹ ከሆናቹ እና የሆነ ያክል ብር ካላቹ የምትረዷቸው ሰዎች ሊሰሩት የሚችሉትን ስራ መፍጠር፡ ለምሳሌ አረጋውያን የሆኑ ካሉ ሽመና እንዲሞክሩ፡ እናቶች ካሉ ትንንሽ ንግድ እንዲሞክሩ,፡ - ወርሃዊ ወይም ሳምንታዊ የተለየ የገቢ ማሰባሰቢያ የሆነ አይነት ፕሮግራም ማዘጋጀት፡ ለምሳሌ አባላቶቹ ወቶ ጫማ እየጠረጉ ገቢ ማስገባት ምናምን - ድርጅታችሁን በተቻላቹ መጠን ለህብረተሰቡ የደረሰና በደንብ እንዲታወቅ ፕሮሞሽን መስራት፡ ለምሳሌ ቴሌግራም ፌስቡክ ምናምን ላይ ግሩፕ ፈጥሮ በደንብ ፕሮሞት ማድረግ፡ ምናምን ብሮ፡ ብቻ ውስጣቹ ጎበዝ የሆነና በደንብ መምራት የሚችል ሰው ካለ በርትታችሁ መስራት ትችላላሁ
Oct 07, 2021