ሰላም ለምንድነው እኔጋ ስልኩም 4G LTE ነው ሲሙንም ቴሌ ሄጄ ወደ 4G LTE አፕግሬድ አድርጌዋለው ግን አሁንም 4G LTE ሊሰራልኝ አልቻለም ለምን ይሁን በሁለት ስልክ ሞክሬ አልሰራልኝም ለምንድነው የቀረኝ ነገር አለ እንዴ ካለ የምታውቁ ካላችሁ ተባበሩኝ
Oct 06, 2021Ene degmo ante yalkewn andunm alarekum slke gn 4G LTE honual🤓... eskahun gn mkniatun alawkewm🤷♀️
Oct 07, 2021