absurd278
#technology
ስለ ቴሌግራም መንፈስ(ghost) ሞድ ሊያብራራልኝ የሚችል ሰው አለ? ምን ምን ሳደርግ ነው ኦንላይን መሆኔ ሚታወቀው?-- ከጥቂት ሰዎች ጋር ብቻስ እንዴት ነው ላወራ ምችለው፣ Last Seen የሚለው along time ago ምናምን እያለ?
Oct 06, 20218 engagements
ስለ ቴሌግራም መንፈስ(ghost) ሞድ ሊያብራራልኝ የሚችል ሰው አለ? ምን ምን ሳደርግ ነው ኦንላይን መሆኔ ሚታወቀው?-- ከጥቂት ሰዎች ጋር ብቻስ እንዴት ነው ላወራ ምችለው፣ Last Seen የሚለው along time ago ምናምን እያለ?
Oct 06, 2021Menfes 🤔🤣
Oct 06, 2021ትርጉም ትጥላለህ 😂😂 ...tg eyetetekemk last seen yemiyasayew mecheresha text bekakbet seat new enji begebahbet aydelem
Oct 06, 2021Yihen ye telegram menfes wegaw 🪡
Oct 08, 2021@fi_ra_02 inbox teyekegn enegrehalew
Oct 07, 2021Menfes mode lol 😂😂😂😂😂
Oct 07, 2021Use Mobogram And Cheke yor privacy setting
Oct 06, 2021