ክብር ይግባውና የክብር ባለቤት ኢየሱስ ክርስቶስ በሞቱ ሞታችንን ሽሮ: በትንሳኤው ብርሃን አልብሶ ይህንን መሠል የሌለው ፍቅሩን አድሎናል። ስለሆነም ቀድሞ በዚያ በፍዳ ዘመን(before the birth of Jesus Chris) የነበረው ያ ቅዱሳንን: ሀጥዓንን ወደ ሲኦል ሲያወድ የነበረው የዉርስ ሀጢአት ተሽሮልን ሁሉም የተፈረደበት ወደ ገነት ተመልሸሳል አሁን ግን በስራችን ። ጥያቄዬ÷ በመጨረሻው ዘመን ጌታ ለፍርድ ሲመጣ እነዚያ በጌታችን ሞትና ትንሳኤ ወደ ገነት ገብተው ያሉት ሀጥአን ይፈረድባቸዋል ወይስ አንዴ ገነትን ስለወረሱ አይፈረድባቸውም?
Oct 06, 2021🍀መጀመሪያ እንደተባለው የውርሱን ሐጥያት ነው በሞቱ የፋቀልን ያ ማለት ግን በግብር ሐጥያት የሰራ ሁሉ ገነት ገባ ማለት አይደለም በትንሳኤው ጻድቃን ናቸው ገነት የገቡት በግብር ሐጥያት የሚሰራውማ ለምን እነርሱ እዛው ናቸው አሁን እነ ፈርኦን ቃየን አይነቶቹ እንዴት ይገባሉ ግን ዋናው ነገር በግብር የምንሰራው ነው እና በግብር ጻድቅ ከነበሩበት ጋር እንዴት በግብር ሐጥአን የሆኑት ገነት ይገባሉ ይሄ ማይሆን ነው ለሁለቱም የተሻረው የውርሱ ነው በቃ ክርስቶስ በሞቱ እሱን ስለፍቀው ማንም በውርሱ ሐጥያት አይጠየቅም በግብር በምንሰራው ነው sis/bro🙏
Oct 06, 2021