🍀ትርጉሙን ወንድሞቼ ብለውታል ለመጨመር ያክል ብሕትና ማለት ይሄን ዓለም ንቆ በጸሎት በስግደትና እና በፍፁም መንፈሳዊ ተጋድሎ የእግዚአብሔር ባሪያ መሆን ማለት ነው በመፅሐፍ ነብየ እግዚአብሔር ኤልያስ እና መጥምቀ መለኮት ዮሐንስን መጥቀስ በቂ ነው በተጨማሪም ዕብራውያን11 ላይ ማየት ይቻላል ስለ አኗኗሩ በደንብ ይገልፃል🙏
Oct 06, 2021🍀ትርጉሙን ወንድሞቼ ብለውታል ለመጨመር ያክል ብሕትና ማለት ይሄን ዓለም ንቆ በጸሎት በስግደትና እና በፍፁም መንፈሳዊ ተጋድሎ የእግዚአብሔር ባሪያ መሆን ማለት ነው በመፅሐፍ ነብየ እግዚአብሔር ኤልያስ እና መጥምቀ መለኮት ዮሐንስን መጥቀስ በቂ ነው በተጨማሪም ዕብራውያን11 ላይ ማየት ይቻላል ስለ አኗኗሩ በደንብ ይገልፃል🙏
Oct 06, 2021ባህታዊ ማለት በበርሃ ብቻውን በዓት መስርቶ የሚኖር ማለት ነው መነኩሴ ከባህታዊ የሚለየው ከሰው ጋር ተባብሮ መኖር ይችላል
Oct 06, 2021በትክክል 👏👏
Oct 06, 2021ባሕታዊ ማለት ብቸኛ የሆነ ከሰው ተለይቶ ፣ በበዓት ተከቶ ፣ ጸብአ አጋንንትን ፣ ግርማ ሌሊትን....ችሎና ታግሶ የሚኖር ማለት ነው። Bemchilew....🙌🙏
Oct 06, 2021huletum alemin nikew yeminoru menekuse nachew gin Bahitawi bebahit lebichaw minor new menekuse bemahiber yinoral
Oct 06, 2021