#Entrance_ተፈታኞች 1.SAT እንዴት ነው ማጥናት የምችለው? 2.Entrance ላይ ይኖራል? 3.ከኖረ ጥቅሙና ውጤቴ ላይ ያለው ተፅእኖ ምንድን ነው? (SAT አንዴ ብቻ ነው የተፈተነው፣እሱንም በስርዓት ስላልሠራሁ ምንም አላውቅም።)
Oct 06, 20211.ጥያቄዎችን መስራት ብቻ 😊 2. አው ከ100 ከሌሎቹ ትምህርቶች እኩል 100 ነጥብ አለው! 3ያው 100 ነጥብ ቀላል ይጠቅማል 😅
Oct 06, 2021