#society
ሰላም እንዴት ናችሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ለሰው ልጅ የሚያስፈልገው ነገር ነው መቅደም ያለበት ወይስ ለምን እንደሚያስፈልገው ማሳወቅ?
Oct 06, 20218 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ለሰው ልጅ የሚያስፈልገው ነገር ነው መቅደም ያለበት ወይስ ለምን እንደሚያስፈልገው ማሳወቅ?
Oct 06, 2021ለምን እንደ ሚያስፈልገው ማሳወቅ
Oct 06, 2021በእውነቱ ለምን እንደሚያስፈልግ ለማሳወቅ የሚችል ሰው ይኖራልን?
Oct 06, 2021Lemen endeniyasfeleg ena atekakemun masayet
Oct 06, 2021😂😂😂😂😂😂ኢትዩጵያ ህዝቧ እንዲ ናቸው
Oct 06, 2021አረ ቀላል ነውኮ ምያስፈልገን ነገር ነው መቅደም ያለበት አሁን ምግብ ያስፈልጋል ብንል ለምን yemilew ጥያቄ አግባብ ይሆናል ? ውሃ ብትል ልበላው ነው አይልህም 🤷♂ መብራት ብትለው ለምን እንደሆነ ያውቃል generally ዋናው ነገር ግን አሁንም ምግብ ነው 👀😄
Oct 06, 2021ልክ ነህ ግን እዚህ ላይ አንድ ሀሳብ ላንሳ ብዙ ጊዜ በተወሰ ሁኔታም ኖረውን ግን የማንጠቀማቸው እንዲሁም ለማበላሸት የሚቀናን ሰዎች ነን ምሳሌ ባነሳ መዝናኛ ቦታዎች የተጠቀምነውን ቆሻሻ መጣል,መፀዳጃ ቤት እያየን ወይም ቤት እየደረስን መንገድ ላይ,ጎማ ስር..... ወዘቸ እየተጠቀምን ሀገር የምናበላሽ እና በሽታዎችን የምናስፋፋ ነን በይ ነኝ
Oct 06, 2021