#other
ሰላም ሰዎችዬ ለጥሞና/Meditation አሪፍ መናፈሻ ለአየር ጤና የሚቀርብ ቦታ የት አገኛለሁ? Or ለማንበብም ሚሆን
Oct 05, 20212 engagements
ሰላም ሰዎችዬ ለጥሞና/Meditation አሪፍ መናፈሻ ለአየር ጤና የሚቀርብ ቦታ የት አገኛለሁ? Or ለማንበብም ሚሆን
Oct 05, 2021መድኃኒያለም ቤተክርስቲያን አጠገብ ያለው ቦታ (ከአየር ጤና ወደላይ ፊት ለፊት የሚታየው ተራራ) አየሩ, እይታው እና ፀጥታው👌👌👌
Oct 06, 2021Kidane mihret jerba or wede bethel yemiwesdew menged akababi
Oct 06, 2021