CoalLobster1917.5
#technology
እንደምን ናችሁ ቤተሰቦች ቴሌግራም ላይ channal ነበረኝ እና admin እራሴ ነበርኩኝ የሆነ ሰአት ላይ telegram account በሆነ ምክንያት password እረስቼ ሙሉ ለሙሉ ተደልቶ እንደ አዲስ ከፍቼ አሁን ላይ channeሉ ላይ መፖሰት አልችልም እንዴት ነው ወደ አድሚንነቴ መመለስ ምችለው pls
Oct 05, 20218 engagements