ሰላም ሰዎች እኔ በጣም ግራ ተጋብቻለሁ ..እንዴት መግለፅ እንዳለብኝ አላውቅም..በቃ ብቻየን አወራለሁ ልክ ራሴን የሆነ አለም ውስጥ ከትቼ .ልክ እንደ ፊልም ሁሉንም ገፀ ባህሪ እራሴ እጨዋተዋለሁ ሲደብረኝ ታሪኩን እቀይረዋለሁ ሲያልቅ ሌላ እጀምራለሁ ...በቃ በራሴ አለም እናደዳለሁ እስቃለሁ አለቅሳለሁ ምንም በሌለ ነገር ..በዚህ ምክኒያት ብቻየን መሆን እፈልጋለሁ ሀሳብ ውስጥ ሁየ ሰው ሲመጣ እናደዳለሁ ..ሱስ ሁኖብኛል ..ሀሳብ ውስጥ ካልገባሁ ምንም ደስ አይለኝም ..መቆጣጠር እስካቅተኝ ድረስ ..አሁን ላይ መንገድ ላይ ሁሉ አስባለሁ መክስ ስላለ ሰው አያየኝም .ከዚህ ነገር መውጣት በጣምከብዶኛል..አንድ ቀን የማብድ ይመስለኛል ..እንቅልፌን ሁሉ አጣቼ በቁም ነገር አስባለሁ ..ሳልጨርሰው እያሰብኩ ከተኛሁ ስባንን ሌሊት ላይ እጨርሰዋለሁ..ከዚህ ለመውጣት በጣም ብዙ ጊዜ ሞክራለሁ ከ2 ቀን በላይ መቆየት አልቻልኩም ..እባካችሁ እርዱኝ በተላይ ሳካትሪስ የሆናችሁ ...እውነተኛው አለም ትቼ በራሴ አለም እየዋዠኩኝ ነው
Oct 05, 2021Dude you are not alone, I swear am like that, like you said it word to word and I feel you, it's getting out of hand ene gar erasu, and I really hope you find answers, cause I want those answers too
Oct 05, 2021