Guys ምን መሰላችሁ አንዲት ልጅ አለች እና ከተዋወቅን አንድ ሳምንት ሆነን እና ልጅቱን ሳልወዳት አልቀረም በቃ ወድጃታለሁ ግን ልጅቱ አይኔን ማይት አትፈልግም ማለት ትደነግጣለች(ችኩል ችኩል ትላለች) ለምን ነው?? እና አንደምወዳት ልንገራት ወይስ ይቅር እባካችሁ መልስ ስጡኝ 😔😔❤❤
Oct 05, 2021አረረረ ተው በአንዴ አይነገርም ✅እንደወድካት ካወቀች የትም አይሄድም ብላ ፍላጎቷ ይቀንሳል ✅ በአንዴ አውርታ ማታቀውን ሰው እወድሻለው ቢላት መቀበል አትችልም ✅ በዚ ፍጥነት ሙድ ሊይዝብኝ ነው ብላ ታስባለች ስለዚህ ሰበብ ፈልገህ አውራት ቅረባት ግን አደራ እንደሌሎቹ ተማሪ ሰራተኛ እያልክ እዳታዝግ በቃ ሙያለው ተጫዋች ቁምነገረኛ ሁን ። እራሷ ከተመቸሃት ምልክት ታሳይሃለች 😉
Oct 05, 2021