Enu6
#religion
እንደምን ዋላቹ? ጌታችን መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በ መስቀል ላይ ሳለ ለምን ተፈፀመ እንዳለ ሰፊ ማብራርያ ስጡኝ እስኪ
Oct 05, 20214 engagements
እንደምን ዋላቹ? ጌታችን መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በ መስቀል ላይ ሳለ ለምን ተፈፀመ እንዳለ ሰፊ ማብራርያ ስጡኝ እስኪ
Oct 05, 20211,የማዳን ስራው ተፈፀመ 2,የነቢያት ትንቢት ተፈፀመ ማለት ነው
Oct 05, 2021🍀የ5500 ዘመነ መርገም ተፈፀመ ፥ የማዳን ስራ ተፈፀመ፥ አምላክ የወረደበት ሰው የሆነበት ሚስጥር ተፈፀመ ብዙ ብዙ ማለት ይቻላል sis/bro
Oct 05, 2021Nefsun berasu fikad endewesede lemegletse
Oct 05, 2021Tefetseme malet bemder lay bahriwen zek adergo endesw yenorewen..... yamaledenen malet miareguen ayakumna ykr belachew mnamn blual... abathoy marachew mnamn blual ena ehenen nw tefetsme yalew keza nebsunem kesgaw leye yelal.... keza ke 3 ken buhala bekber arege babatum kegn leferd tekemete
Oct 05, 2021